News

የሆድ  ድርቀት (Constipation) ምንድን ነው?

የሆድ ድርቀት በሚፈለገው እና በሚጠበቀው ልክ የሰገራ አለመውጣት እና ለመውጣትም መቸገር ሲሆን ብዙውን ጊዜ ጥቂት፣ ጠንካራና ደረቅ ሰገራ እና ማስማጥ መለያዎቹ ናቸው። አንድ ሰው በሳምንት ውስጥ ከ3 ላነሰ ጊዜ ሰገራ ከወጣ የሆድ ድርቀት አለበት ልንል አንችላለን።

የሆድ  ድርቀት (Constipation) ምንድን ነው? Read More »

WhatsApp
Telegram
TikTok
Scroll to Top